"እግር ከመራመድ ሰልችቶታል፣አፍ ከመስማት ደክሟል፣ አእምሮም ከማሰብ ሰልችቷል" እያሉ የሚያለቅሱትን የድሆች እንባ እየጠራረገ፣ አሁን ይህን መከረኛ ሆድ ምን እናድርገው? ምግብ መስጠት ርህራሄ ይባላል።