በአይናቸው፣ በእጃቸው፣ በእግራቸው፣ ወዘተ ምንም እጥረት ሳይገጥማቸው ምግብ የማግኘት አቅም ያላቸው እዚህ ጋ በረሃብ እየተሰቃዩ ይገኛሉ።
እኛ ማየት የተሳነን፣ ደንቆሮ፣ ዲዳ፣ አንካሳ ሆነን እንዴት ምግብ እናገኛለን ረሃብን እንዴት እናስወግዳለን ርኅራኄ ከላይ ላሉት ድሆች እያዘኑ ኀዘናቸውን የሚያስወግድላቸው ምግብ መስጠት ነው።