ዓለምን ሁሉ የሚገዛው ኃያል ንጉሠ ነገሥት እንኳን ሲራብ ኃይሉን ሁሉ ትቶ በትሕትና ቃል በአቅራቢያው ያሉትን አገልጋዮቹን “ተርቤአለሁ፤ ምን ላድርገው?” እያለ ቅሬታውን ያቀርባል።